ብልጽግና፣ ቀጣይነትና አስተማማኝነት ያለው የሰው ልጆችን ነጻ የምርጫ አድማስ በማስፋት፣ የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው፡፡ “ሰው” ሰው በመሆኑ ብቻ ክብሩና ነጻነቱ ሊከበር ይገባል፡፡ በመሆኑም ግለሰባዊ ነጻነትና ቡድናዊ መብቶች የተከበሩባት ሀገር መፍጠር ነው፡፡ ማኅበረሰባዊ ደኅንነቱ የተረጋገጠ ማኅበረሰብ መገንባት ነው፡፡ ሀገራዊ አንድነቷ የጸና ሀገር እንዲኖረን ማስቻል ነው፡፡ ሕዝብን በወንድማማችነት/እኅትማማችነት ማስተሣሠር ነው፡፡ ኅብረ ብሔራዊ ማንነቷ
